Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢያሱ 19:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ድን​በ​ሩም በሰ​ሜን በኩል ወደ አሞት ይዞ​ራል፥ መው​ጫ​ውም በሐ​ናት በኩል በጌ​ፋ​ሄል ሸለቆ ነበረ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 በስተ ሰሜንም በኩል ወደ ሐናቶን ይዞርና በይፍታሕኤል ሸለቆ ላይ ይቆማል።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ድንበሩም በሰሜን በኩል ወደ ሐናቶን ዞረ፥ መጨረሻውም በይፍታሕ-ኤል ሸለቆ ነበረ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 የሰሜኑም ድንበር መመለሻው የይፍታሕኤል ሸለቆ ሆኖ ወደ ሐናቶን አቅጣጫ ይታጠፋል፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ድንበሩም በሰሜን በኩል ወደ ሐናቶን ዞረ፥ መውጫውም በይፍታሕኤል ሸለቆ ነበረ።

See the chapter Copy




ኢያሱ 19:14
3 Cross References  

ከዚ​ያም ወደ ጌቤሮ ምሥ​ራቅ ወደ ከታ​ሤም ከተማ ያል​ፋል፤ ወደ ሪና​ሞን ወደ ማታ​ር​ዮዛ ይወ​ጣል።


ቃጠ​ናት፥ ናባ​ሐል፥ ሲም​ዖን፥ ኢያ​ሪሆ፥ ቤቴ​ሜ​ንም፤ ዐሥራ ሁለት ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው።


ወደ ፀሐይ መውጫ ወደ ቤቴ​ጌ​ነት ይዞ​ራል፤ በመ​ስ​ዕም በኩል ከዛ​ብ​ሎ​ንና ከጋይ ከይ​ፍ​ታ​ሕ​ኤል ይያ​ያ​ዛል ወደ ሳፍቱ ቤታ​ሜ​ሕና ወደ ኢን​ሂል ይደ​ር​ሳል፤ ወደ ኮባ ማሾ​ሜ​ልም ያል​ፋል፤


Follow us:

Advertisements


Advertisements