ኢያሱ 15:54 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ኤውማ፥ የአርቦቅ ከተማ እርስዋም ኬብሮን ናት፥ ሶሬት፥ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ሑምጣ፣ ኬብሮን የተባለችው ቂርያት አርባቅና ጺዖር ናቸው፤ እነዚህም ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 ሑምጣ፥ ኬብሮን የምትባል ቂርያት-አርባቅ፥ ጺዖር፤ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54 ሑምጣ፥ ኬብሮንና ጺዖር ተብለው የሚጠሩ በድምሩ ዘጠኝ ከተሞች ሲሆኑ በዙሪያቸው ያሉትን መንደሮች ያጠቃልላሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)54 አፌቃ፥ ሑምጣ፥ ኬብሮን የምትባል ቂርያትአርባቅ፥ ጺዖር፥ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው። See the chapter |