Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ኢያሱ 15:44 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

44 ኤላም፥ አቁ​ዛም፥ ኬዜብ ቴርሳ፥ ኤሎ​ምም፥ ዐሥር ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

44 ቅዒላ፣ አክዚብና መሪሳ ናቸው፤ ከተሞቹም ከነመንደሮቻቸው ዘጠኝ ናቸው።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

44 ቅዒላ፥ አክዚብ፥ መሪሳ፤ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

44 ቀዒላ፥ አክዚብና፥ ማሬሻ ተብለው የሚጠሩ በድምሩ ዘጠኝ ከተሞች ሲሆኑ በዙሪያቸው ያሉትንም ታናናሽ ከተሞች ያጠቃልላሉ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

44 ንጺብ፥ ቅዒላ፥ አክዚብ፥ መሪሳ፥ ዘጠኝ ከተሞችና መንደሮቻቸው።

See the chapter Copy




ኢያሱ 15:44
8 Cross References  

እን​ደ​ገና ደግሞ ወንድ ልጅን ወለ​ደች፤ ስሙ​ንም ሴሎም ብላ ጠራ​ችው፤ እነ​ር​ሱ​ንም በወ​ለ​ደች ጊዜ ኬሴቢ በሚ​ባል ሀገር ነበ​ረች።


ኢድና ናሲ​ብም፤


አቃ​ሮን ከመ​ን​ደ​ሮ​ች​ዋና ከመ​ሰ​ማ​ሪ​ያ​ዎ​ችዋ ጋር።


የኢ​ያ​ሬ​ም​ሄል ወን​ድም የካ​ሌብ ልጆች በኵር የዚፍ አባት ማሪስ ነው፤ የኬ​ብ​ሮ​ንም አባት የማ​ሪስ ልጆች ነበሩ።


የይ​ሁ​ዳም ልጅ የሴ​ሎም ልጆች የሌካ አባት ዔር፥ የመ​ሪሳ አባት ለዓዳ፥ ከአ​ስ​ቤዓ ቤት የሚ​ሆኑ ጥሩ በፍታ የሚ​ሠሩ ወገ​ኖች፥


ጌትን፥ መሪ​ሳን፥ ዚፍን፥


Follow us:

Advertisements


Advertisements