ኢያሱ 10:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ኢያሱም፥ ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ ወደ ሰፈሩ ወደ ጌልገላ ተመለሱ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ከዚህ በኋላ ኢያሱ ከመላው እስራኤላውያን ጋራ ጌልገላ ወዳለው ሰፈር ተመለሰ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ኢያሱም ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ ወደ ሰፈሩ ወደ ጌልገላ ተመለሱ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ከዚህም በኋላ ኢያሱና ሠራዊቱ በጌልገላ ወደነበረው ሰፈር ተመለሱ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 ኢያሱም ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ ወደ ሰፈሩ ወደ ጌልገላ ተመለሱ። See the chapter |