ኢያሱ 10:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ኢያሱም ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ ከአዶላም ወደ ኬብሮን ወጡ፤ ወጉአትም፤ ያዙአትም፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ከዚያም ኢያሱና ከርሱ ጋራ የነበሩት እስራኤላውያን በሙሉ ከዔግሎን ወደ ኬብሮን ወጡ፤ ወጓትም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ኢያሱም ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ ከዔግሎም ወደ ኬብሮን ወጡ፥ ወጉአትም፥ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ከዚህ በኋላ ኢያሱና ሠራዊቱ ከዔግሎን ወጥተው በኬብሮን ላይ አደጋ ጣሉባት። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ኢያሱም ከእርሱም ጋር እስራኤል ሁሉ ከኦዶላም ወደ ኬብሮን ወጡ፥ ወጉአትም፥ ያዙአትም፥ See the chapter |