ዮናስ 4:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በነጋው ግን ወገግ ባለ ጊዜ እግዚአብሔር ትልን አዘዘ፤ እርስዋም ቅሊቱን መታቻት፤ ደረቀችም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ነገር ግን በሚቀጥለው ቀን በማለዳ እግዚአብሔር ትል አመጣ፤ ትሉም ቅሉን በላ፤ ቅሉም ደረቀ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በማግስቱ ግን ወገግ ባለ ጊዜ እግዚአብሔር ትልን አዘጋጀ፥ እርሷም የጉሎውን ተክል መታች፤ ደረቀም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ነገር ግን በማግስቱ ጠዋት እግዚአብሔር አንድ ትል አዘጋጀ፤ ትልዋም ቅሊቱን በላች፤ እርሷም ደረቀች። See the chapter |