ዮናስ 3:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 የእግዚአብሔርም ቃል ሁለተኛ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የእግዚአብሔርም ቃል ለሁለተኛ ጊዜ እንዲህ ሲል ወደ ዮናስ መጣ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የጌታም ቃል ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ዮናስ መጣ፥ እንዲህ አለው፦ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ለሁለተኛ ጊዜ ዮናስን እንዲህ አለው፦ See the chapter |