Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዮሐንስ 7:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

50 ከእ​ነ​ር​ሱም አንዱ ቀድሞ በሌ​ሊት ወደ ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ የሄ​ደው ኒቆ​ዲ​ሞስ እን​ዲህ አላ​ቸው።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

50 ከዚህ ቀደም ወደ ኢየሱስ ሄዶ የነበረውና ከእነርሱ አንዱ የሆነው ኒቆዲሞስ እንዲህ አላቸው፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

50 ከእነርሱ አንዱ በሌሊት ቀድሞ ወደ እርሱ መጥቶ የነበረው ኒቆዲሞስ እንዲህ አላቸው

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

50 ከዚህ በፊት ወደ ኢየሱስ ሄዶ የነበረውና ከፈሪሳውያን አንዱ የሆነው ኒቆዲሞስ፥

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

50 ከእነርሱ አንዱ በሌሊት ቀደሞ ወደ እርሱ መጥቶ የነበረ ኒቆዲሞስ፦

See the chapter Copy




ዮሐንስ 7:50
4 Cross References  

ቀድሞ በሌ​ሊት ወደ ጌታ​ችን ኢየ​ሱስ ሄዶ የነ​በ​ረው ኒቆ​ዲ​ሞ​ስም መጣ፤ ቀብ​ተ​ውም የሚ​ቀ​ብ​ሩ​በ​ትን መቶ ወቄት የከ​ር​ቤና የሬት ቅል​ቅል ሽቶ አመጣ።


ኦሪ​ትን ከማ​ያ​ውቁ ከእ​ነ​ዚህ ስሑ​ታን ሕዝብ በቀር፤ እነ​ር​ሱም የተ​ረ​ገሙ ናቸው።”


Follow us:

Advertisements


Advertisements