ዮሐንስ 7:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ወንድሞቹ ገና አላመኑበትም ነበርና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 የገዛ ወንድሞቹ እንኳ አላመኑበትም ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ወንድሞቹም እንኳን አላመኑበትም ነበርና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ይህንንም ያሉበት ምክንያት ወንድሞቹ እንኳ በእርሱ ስላላመኑ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ወንድሞቹ ስንኳ አላመኑበትም ነበርና። See the chapter |