ዮሐንስ 7:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ስለ እርሱም ሕዝቡ እርስ በርሳቸው ተለያዩ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ስለዚህም በኢየሱስ ምክንያት በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ስለዚህም ከእርሱ የተነሣ በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ስለዚህ በእርሱ ምክንያት በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 እንግዲህ ከእርሱ የተነሣ በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ See the chapter |