| ዮሐንስ 6:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 ነገር ግን እላችኋለሁ፤ አያችሁኝ፤ አላመናችሁብኝምም።See the chapter አዲሱ መደበኛ ትርጒም36 ነገር ግን እንደ ነገርኋችሁ፣ አይታችሁኝም እንኳ አታምኑም።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ነገር ግን እንዳያችሁኝ፥ እንዳላመናችሁም ነገርኳችሁ።See the chapter አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 እናንተ ግን አይታችሁኛል፤ ግን በእኔ አላመናችሁም እላችኋለሁ።See the chapter መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ነገር ግን አይታችሁኝ እንዳላመናችሁ አልኋችሁ።See the chapter |