ዮሐንስ 6:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ባሕሩ ግን ይታወክ ነበር፤ ጽኑ ነፋስ ይነፍስ ነበርና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ኀይለኛ ነፋስ ይነፍስ ስለ ነበር ባሕሩ ተናወጠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ኀይለኛ ነፋስ ይነፍስ ስለ ነበር፤ ባሕሩ ተናወጠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ። See the chapter |