Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዮሐንስ 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በመ​ሸም ጊዜ ደቀ መዛ​ሙ​ርቱ ወደ ባሕር ወረዱ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 በመሸም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ባሕር ወረዱ፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 በመሸም ጊዜ ደቀመዛሙርቱ ወደ ባሕር ወረዱ፤

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 በመሸ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ባሕር ወረዱ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 በመሸም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ ባሕር ወረዱ፥

See the chapter Copy




ዮሐንስ 6:16
3 Cross References  

ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስና ደቀ መዛ​ሙ​ር​ቱም ወደ ሰርጉ ታደሙ።


ወደ ታን​ኳም ወጡ፤ ወደ ባሕር ማዶ ወደ ቅፍ​ር​ና​ሆ​ምም ሄዱ፤ እነ​ሆም፥ ፈጽሞ ጨለማ ሆነ፤ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ወደ እነ​ርሱ ገና አል​መ​ጣም ነበር።


በመሸም ጊዜ ታንኳይቱ በባሕር መካከል ሳለች እርሱ ብቻውን በምድር ላይ ነበረ።


Follow us:

Advertisements


Advertisements