ዮሐንስ 5:47 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)47 ሙሴ የጻፈውን ካላመናችሁ ግን የእኔን ቃል እንዴት ታምናላችሁ?” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም47 እርሱ የጻፈውን ካላመናችሁ፣ እኔ የምናገረውን እንዴት ታምናላችሁ?” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)47 የእርሱን ጽሑፎች ካላመናችሁ ግን ቃሌን እንዴት ታምናላችሁ?” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም47 እርሱ የጻፈውን ካላመናችሁ ግን የእኔን ቃል እንዴት ታምናላችሁ?” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)47 መጻሕፍትን ካላመናችሁ ግን ቃሌን እንዴት ታምናላችሁ? See the chapter |