ዮሐንስ 5:42 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)42 ነገር ግን የእግዚአብሔር ፍቅር በእናንተ እንደሌለባችሁ ዐወቅሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ነገር ግን እናንተን ዐውቃችኋለሁ፤ የእግዚአብሔርም ፍቅር በልባችሁ እንደሌለ ዐውቃለሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)42 ዳሩ ግን የእግዚአብሔር ፍቅር በውስጣችሁ እንደሌላችሁ ዐወቅሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 እናንተ ከልባችሁ እግዚአብሔርን የማታፈቅሩ መሆናችሁን ዐውቃለሁ። See the chapter |