ዮሐንስ 5:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 እኔ ከሰው ክብርን ልቀበል አልሻም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 “እኔ ከሰው ክብር አልቀበልም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 የሰው ክብር አያስፈልገኝም፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 “እኔ ክብርን ከሰው አልፈልግም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41-42 ዳሩ ግን የእግዚአብሔር ፍቅር በራሳችሁ እንደ ሌላችሁ አውቃችኋለሁ። See the chapter |