ዮሐንስ 4:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)41 ስለ ቃሉም እጅግ ብዙዎች አመኑበት። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም41 ከቃሉም የተነሣ ሌሎች ብዙዎች አመኑ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 በቃሉ ምክንያት ከፊተኞች ይልቅ ብዙ ሰዎች አመኑ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም41 በቃሉም ምክንያት ሌሎች ብዙ ሰዎችም በእርሱ አመኑ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)41 ስለ ቃሉ ከፊተኞች ይልቅ ብዙ ሰዎች አመኑ፤ See the chapter |