ዮሐንስ 4:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 ሳምራውያንም ሁሉ ወደ እርሱ መጥተው በእነርሱ ዘንድ እንዲኖር ማለዱት፤ ሁለት ቀንም ያህል በዚያ ተቀመጠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ስለዚህ፣ ሳምራውያኑ ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ ዐብሯቸው እንዲቈይ አጥብቀው ለመኑት፤ እዚያም ሁለት ቀን ቈየ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 የሰማርያ ሰዎችም ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ በእነርሱ ዘንድ እንዲኖር ለመኑት፤ በዚያም ለሁለት ቀን ያህል ቆየ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ስለዚህ የሰማርያ አገር ሰዎች ወደ ኢየሱስ በመጡ ጊዜ ከእነርሱ ጋር እንዲቈይ ለመኑት፤ እርሱም ሁለት ቀን እዚያ ቈየ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 የሰማርያ ሰዎችም ወደ እርሱ በመጡ ጊዜ በእነርሱ ዘንድ እንዲኖር ለመኑት፤ በዚያም ሁለት ቀን ያህል ኖረ። See the chapter |