ዮሐንስ 4:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የይሁዳንም ምድር ትቶ ዳግመኛ ወደ ገሊላ ሄደ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ጌታም ይህን እንዳወቀ ይሁዳን ለቅቆ ወደ ገሊላ ተመልሶ ሄደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የይሁዳን ምድር ትቶ ወደ ገሊላ እንደገና ሄደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለ እርሱ የተባለውን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ባወቀ ጊዜ ኢየሱስ የይሁዳን ምድር ትቶ ወደ ገሊላ ተመልሶ ሄደ። See the chapter |