ዮሐንስ 4:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ሴቲቱም እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ገባች፤ ለሰዎችም ነገረች። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 ሴትዮዋም እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ተመለሰች፤ ለሕዝቡም፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ሴቲቱም እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ሄደች፤ ለሰዎቹም See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 ከዚህ በኋላ ሴትዮዋ እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ሄደችና ለሰዎቹ እንዲህ አለች፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 ሴቲቱም እንስራዋን ትታ ወደ ከተማ ሄደች ለሰዎቹም፦ See the chapter |