ዮሐንስ 3:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 የእርሱ ትበዛለች፤ የእኔ ግን ታንስ ዘንድ ይገባል።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 እርሱ ሊልቅ፣ እኔ ግን ላንስ ይገባል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እርሱ እንዲልቅ እኔ ግን እንዳንስ ያስፈልጋል።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እርሱ ከፍ ከፍ ማለት ይገባዋል፤ እኔ ግን ዝቅ ዝቅ ማለት ይገባኛል።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል። See the chapter |