ዮሐንስ 3:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ ቤት አልገባም ነበርና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ይህም የሆነው ዮሐንስ ወህኒ ከመግባቱ በፊት ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ ቤት አልወረደም ነበርና። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በዚያን ጊዜ ዮሐንስ ገና አልታሰረም ነበር። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 እየመጡም ይጠመቁ ነበር ዮሐንስ ገና ወደ ወኅኒ አልተጨመረም ነበርና። See the chapter |