Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዮሐንስ 19:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

32 ጭፍ​ሮ​ችም መጥ​ተው ከእ​ርሱ ጋር የተ​ሰ​ቀ​ሉ​ትን የአ​ን​ደ​ኛ​ው​ንና የሁ​ለ​ተ​ኛ​ውን ጭኖች ሰበሩ።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32 ስለዚህም ወታደሮቹ መጥተው ከክርስቶስ ጋራ ተሰቅሎ የነበረውን የመጀመሪያውን ሰው ጭን ሰበሩ፤ ደግሞም የሌላውን ጭን ሰበሩ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

32 ወታደሮችም መጥተው ከተሰቀሉት ሰዎች መካከል የፊተኛውን ጭን ከእርሱም ጋር የተሰቀለውን የሌላውን ጭን ሰበሩ፤

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

32 ስለዚህ ወታደሮቹ ሄደው፥ ከኢየሱስ ጋር የተሰቀሉትን ሰዎች ጭን ሰበሩ፤

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

32 ጭፍሮችም መጥተው የፊተኛውን ጭን ከእርሱም ጋር የተሰቀለውን የሌላውን ጭን ሰበሩ፤

See the chapter Copy




ዮሐንስ 19:32
3 Cross References  

በዚ​ያም ሰቀ​ሉት፤ ከእ​ር​ሱም ጋር አን​ዱን በቀኝ፥ አን​ዱ​ንም በግራ አድ​ር​ገው ሌሎች ሁለት ወን​በ​ዴ​ዎ​ችን ሰቀሉ፤ ኢየ​ሱ​ስ​ንም በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው ሰቀሉ።


ወደ ጌታ​ችን ኢየ​ሱ​ስም ሄደው ፈጽሞ እንደ ሞተ ባዩ ጊዜ ጭኑን አል​ሰ​በ​ሩም።


Follow us:

Advertisements


Advertisements