ዮሐንስ 19:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ ጲላጦስ ጌታችን ኢየሱስን ይዞ ገረፈው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ጲላጦስም ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚያን ጊዜም ጲላጦስ ኢየሱስን ወስዶ ገረፈው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ከዚህ በኋላ ጲላጦስ ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በዚያን ጊዜም ጲላጦስ ኢየሱስን ይዞ ገረፈው። See the chapter |