ዮሐንስ 16:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ስለ ኀጢኣት፥ በእኔ አላመኑምና ነው፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ስለ ኀጢአት ሲባል፣ ሰዎች በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ስለ ኃጢአት የሚያጋልጠው በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9-10 ስለ ኃጢአት፥ በእኔ ስለማያምኑ ነው፤ ስለ ጽድቅም፥ ወደ አብ ስለምሄድ ከዚህም በኋላ ስለማታዩኝ ነው፤ See the chapter |