ዮሐንስ 16:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንም፥ እኔንም ስላላወቁ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ይህን ሁሉ የሚያደርጉባችሁ፣ አብን ወይም እኔን ስላላወቁ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ይህንንም የሚያደርጉት አብንም ሆነ እኔን ስላላወቁ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው። See the chapter |