ዮሐንስ 16:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “እንዳትሰናከሉ ይህን ነገርኋችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 “ይህን ሁሉ የነገርኋችሁ እንዳትሰናከሉ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 “እንዳትሰናከሉ ይህን ነግሬአችኋለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 “እነሆ፥ ይህን ሁሉ የነገርኳችሁ እምነታችሁ እንዳይናወጥ ብዬ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 እንዳትሰናከሉ ይህን ተናግሬአችኋለሁ። See the chapter |