ዮሐንስ 14:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ወዴትም እንደምሄድ ራሳችሁ ታውቃላችሁ፤ መንገዱንም ታውቃላችሁ።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እኔ ወደምሄድበትም ስፍራ የሚያደርሰውን መንገድ ታውቃላችሁ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የምሄድበትንም መንገድ ታውቃላችሁ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እኔ የምሄድበትንም መንገድ ታውቃላችሁ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።” See the chapter |