ዮሐንስ 13:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ይህንም ዐውቃችሁ ብትሠሩ ብፁዓን ናችሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 እንግዲህ እነዚህን ነገሮች ዐውቃችሁ ብትፈጽሙ ትባረካላችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ይህንን ስታውቁና ስታደርጉ ብፁዓን ናችሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ይህን ነገር ብታውቁና በሥራ ላይ ብታውሉት የተባረካችሁ ናችሁ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ይህን ብታውቁ፥ ብታደርጉትም ብፁዓን ናችሁ። See the chapter |