Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዮሐንስ 12:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 እው​ነት እው​ነት እላ​ች​ኋ​ለሁ፤ የስ​ንዴ ቅን​ጣት በም​ድር ላይ ካል​ወ​ደ​ቀ​ችና ካል​ሞ​ተች ብቻ​ዋን ትኖ​ራ​ለች፤ ከሞ​ተች ግን ብዙ ፍሬን ታፈ​ራ​ለች።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት መሬት ላይ ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት በምድር ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 እውነት፥ እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት በመሬት ወድቃ ካልሞተች፥ ብቻዋን ትቀራለች፤ ከሞተች ግን ብዙ ታፈራለች።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የስንዴ ቅንጣት በምድር ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች።

See the chapter Copy




ዮሐንስ 12:24
11 Cross References  

አው​ቅም ዘንድ ተቀ​በ​ል​ኸኝ፥ ይህ ግን በፊቴ ድካም ነው።


ስለ​ዚህ ሕያ​ዋ​ን​ንና ሙታ​ንን ይገዛ ዘንድ ክር​ስ​ቶስ ሞተ፥ ተነ​ሣም።


ሥሩም በም​ድር ውስጥ ቢያ​ረጅ፥ ግን​ዱም በጭ​ንጫ ውስጥ ቢሞት፥


እኔ ለዘ​ለ​ዓ​ለም በእ​ና​ንተ ላይ አል​ቈ​ጣም፤ የም​ሕ​ረ​ቴም ድምፅ አያ​ጠ​ፋ​ች​ሁም።


Follow us:

Advertisements


Advertisements