ዮሐንስ 11:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 አይሁድም፥ “ምን ያህል ይወደው እንደ ነበር እዩ” አሉ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም36 አይሁድም፣ “እንዴት ይወድደው እንደ ነበር አያችሁ!” አሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)36 ስለዚህም አይሁድ “እንዴት ይወደው እንደ ነበረ እዩ፤” አሉ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም36 ስለዚህ አይሁድ “እንዴት ይወደው እንደ ነበረ ተመልከቱ” አሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 ስለዚህ አይሁድ፦ “እንዴት ይወደው እንደ ነበረ እዩ” አሉ። See the chapter |