ዮሐንስ 11:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በሌሊት የሚሄድ ግን ይሰነካከላል፤ በውስጡ የሚያየው ብርሃን የለምና።” See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 የሚሰናከለው ግን በሌሊት የሚመላለስ ነው፤ ብርሃን የለውምና።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በሌሊት የሚመላለስ ቢኖር ግን ብርሃን በእርሱ ስለ ሌለ ይሰናከላል፤” አላቸው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ነገር ግን በሌሊት የሚመላለስ ብርሃን ስለሌለው ይሰናከላል።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በሌሊት የሚመላለስ ቢኖር ግን ብርሃን በእርሱ ስለ ሌለ ይሰናከላል” አላቸው። See the chapter |