ዮሐንስ 10:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ዳግመኛም ሊይዙት ፈለጉ፤ ከእጃቸውም አመለጠ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም39 እንደ ገናም ሊይዙት ሞከሩ፤ እርሱ ግን ከእጃቸው አመለጠ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ደግመኛም ሊይዙት ፈለጉ፤ ከእጃቸውም አምልጦ ሄደ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 እነርሱም እንደገና ሊይዙት ፈለጉ፤ እርሱ ግን ከእጃቸው አምልጦ ሄደ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 እንግዲህ ደግመው ሊይዙት ፈለጉ፤ ከእጃቸውም ወጣ። See the chapter |