ዮሐንስ 10:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 እናንተ ግን አታምኑኝም፤ እንደ ነገርኋችሁ ከበጎች ውስጥ አይደላችሁምና። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እናንተ ግን በጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 እናንተ ግን ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እናንተ ግን ከበጎቼ መንጋ ስላልሆናችሁ አታምኑም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 እናንተ ግን እንደ ነገርኋችሁ ከበጎቼ ስላልሆናችሁ አታምኑም። See the chapter |