ዮሐንስ 1:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማም አላገኘውም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ብርሃንም በጨለማ ያበራል፤ ጨለማውም አላሸነፈውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፤ ጨለማም አላሸነፈውም። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ብርሃን በጨለማ ያበራል፤ ጨለማም ብርሃንን አያሸንፈውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም። See the chapter |