Biblia Todo Logo
Online Bible

- Advertisements -




ዮሐንስ 1:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 እር​ሱም፥ “እኔ ክር​ስ​ቶስ አይ​ደ​ለ​ሁም” ብሎ አመነ እንጂ አል​ካ​ደም።

See the chapter Copy

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ከመመስከርም ወደ ኋላ አላለም፤ “እኔ ክርስቶስ አይደለሁም፤” ብሎ በግልጽ መሰከረ።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 መሰከረም፤ አልካደምም፤ “እኔ ክርስቶስ አይደለሁም፤” ብሎ መሰከረ።

See the chapter Copy

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 እርሱ “እኔ መሲሕ አይደለሁም” ሲል መሰከረ እንጂ አልካደም።

See the chapter Copy

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 መሰከረም አልካደምም እኔ ክርስቶስ አይደለሁም ብሎ መሰከረ።

See the chapter Copy




ዮሐንስ 1:20
6 Cross References  

ስለ ብር​ሃን ምስ​ክር ሊሆን መጣ እንጂ እርሱ ራሱ ብር​ሃን አል​ነ​በ​ረም።


ዮሐ​ን​ስም መል​እ​ክ​ቱን ሲፈ​ጽም እን​ዲህ አላ​ቸው፦ ‘እኔን ለምን ትጠ​ራ​ጠ​ሩ​ኛ​ላ​ችሁ? እር​ሱን አይ​ደ​ለ​ሁም፤ የጫ​ማ​ውን ማዘ​ቢያ ከእ​ግሩ ልፈታ የማ​ይ​ገ​ባኝ ከእኔ በኋላ እነሆ፥ ይመ​ጣል።’


Follow us:

Advertisements


Advertisements