ኢዩኤል 1:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 የእግዚአብሔር ቀን ቀርቦአልና ለቀኑ ወዮ! ወዮ! እርሱም በጥፋት ላይ እንደ ጥፋት ይመጣል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ወዮ ለዚያ ቀን! የእግዚአብሔር ቀን ቀርቧልና፤ ከሁሉን ቻይ አምላክ እንደ ጥፋት ይመጣል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የጌታ ቀን ቀርቧልና ለቀኑ ወዮ! እርሱም ሁሉን ከሚችል ከአምላክ ዘንድ እንደ ጥፋት ይመጣል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ወዮ! የጌታ ቀን ቀርቦአል! ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ጥፋትን የሚያመጣበት ቀን ደርሶአል። ስለዚያ ቀን ወዮ! See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 የእግዚአብሔር ቀን ቀርቦአልና ለቀኑ ወዮ! እርሱም ሁሉን ከሚችል ከአምላክ ዘንድ እንደ ጥፋት ይመጣል። See the chapter |