ኤርምያስ 6:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ተነሡ በሌሊትም እንውጣ፤ መሠረቶችዋንም እናፍርስ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንግዲህ ተነሡ በሌሊት እናጥቃት፤ ምሽጎቿንም እንደምስስ!” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “ተነሡ፥ በሌሊትም እንውጣ፥ የንጉሥ ቅጥሮቿንም እናፍርስ።” See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ስለዚህ ተነሡ፥ በሌሊት አደጋ ጥለን የከተማይቱን ምሽጎች እናፈራርስ።” See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ተነሡ በሌሊትም እንውጣ፥ አዳራሾችዋንም እናፍርስ። See the chapter |