ኤርምያስ 51:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በአንቺ ፈረሱንና ፈረሰኛውን እበትናለሁ፤ በአንቺም ሰረገላውንና በላዩ የሚቀመጠውን እበትናለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 በአንቺ ፈረሱንና ፈረሰኛውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺ ሠረገላውንና ሠረገላ ነጂውን እሰባብራለሁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በአንቺ ፈረሱንና ፈረሰኛውን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም ሠረገላውንና በላዩ የሚቀመጠውን እሰባብራለሁ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ፈረሶችንና ፈረሰኞችን፥ ሠረገሎችንና በሠረገሎች ላይ የሚቀመጡትን ለመሰባበር ተጠቀምኩብሽ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 በአንቺ ፈረሱንና ፈረሰኛውን እሰባብራለሁ፥ See the chapter |