ኤርምያስ 5:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ይህንም በያዕቆብ ቤት አውሩ፤ በይሁዳም አሰሙ፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “በያዕቆብ ቤት ይህን አሰሙ፤ በይሁዳም እንዲህ ብላችሁ ዐውጁ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ይህን በያዕቆብ ቤት አውሩ፥ በይሁዳም አሰሙ፦ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ “ለያዕቆብ ዘሮች ለይሁዳም ሕዝብ ሁሉ ይህን ንገሩ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ይህን በያዕቆብ ቤት አውሩ፥ በይሁዳም አሰሙ፦ See the chapter |