ኤርምያስ 48:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እኔ ሥራውን አውቃለሁ ይላል እግዚአብሔር፤ እንደ ኀይሉም መጠን እንዲሁ ያደረገ አይደለም። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 መዳፉን ዐውቃለሁ፤ ነገር ግን ከንቱ ነው፤” ይላል እግዚአብሔር። “ጕራውም ፋይዳ አይኖረውም። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እኔ እብሪቱን አውቃለሁ፥ ይላል ጌታ፤ ፉከራው ሐሰት ነው፥ ሥራውም ሐሰት ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 እኔ የእርስዋን ዕብሪተኛነት ዐውቃለሁ፤ ፉከራዋና ሥራዋ ከንቱ ናቸው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ቍጣው ምንም እንደ ሆነ አውቃለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ፉከራው ምንም አልሠራም። See the chapter |