ኤርምያስ 42:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ይቅርታን እሰጣችኋለሁ፤ ይቅርም እላችኋለሁ፤ ወደ ሀገራችሁም እመልሳችኋለሁ። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እርሱ እንዲምራችሁና ወደ አገራችሁ እንዲመልሳችሁ እኔ እምራችኋለሁ።’ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እርሱ እንዲምራችሁ ወደ አገራችሁም እንዲመልሳችሁ እኔ እምራችኋለሁ። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እኔ እራራላችኋለሁ፤ እርሱም እንዲራራላችሁና ወደ አገራችሁ እንዲመልሳችሁ አደርጋለሁ፤ እኔ እግዚአብሔር ይህን ተናግሬአለሁ።’ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እርሱ እንዲምራችሁ ወደ አገራችሁም እንዲመልሳችሁ እኔ እምራችኋለሁ። See the chapter |