ኤርምያስ 41:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እስማኤል ማንም ሳያውቅ ጎዶልያስን ከገደለ በኋላ በሁለተኛው ቀን እንዲህ ሆነ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ጎዶልያስ በተገደለ ማግስት፣ ማንም ስለ ሁኔታው ከማወቁ በፊት፣ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ከጎዶልያስ መገደል በኋላ ማንም ሳያውቅ በሁለተኛው ቀን See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በማግስቱም ገዳልያ መሞቱን ማንም ሳያውቅ፥ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ጎዶልያስን ከገደለ በኋላ ማንም ሳያውቅ በሁለተኛው ቀን See the chapter |