ኤርምያስ 28:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ነገር ግን በጆሮህና በሕዝቡ ሁሉ ጆሮ የምናገረውን የእግዚአብሔርን ቃል ስማ፤ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ነገር ግን ለአንተም ለዚህም ሕዝብ የምናገረውን ቃል ስማ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ነገር ግን በጆሮህና በሕዝብ ሁሉ ጆሮ የምናገረውን ይህን ቃል ስማ፤ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሆኖም ለአንተና ለሕዝቡ የምናገረውን ስማ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ነገር ግን በጆሮህና በሕዝብ ሁሉ ጆሮ የምናገረውን ይህን ቃል ስማ፥ See the chapter |