ኤርምያስ 17:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በእግዚአብሔር የሚታመን፥ ተስፋውም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 “ነገር ግን በእግዚአብሔር የሚታመን፣ መታመኛውም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በጌታ የታመነ ጌታም መተማመኛው የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 “በእኔ ብቻ ተማምኖ የሚኖር ሰው ግን የተባረከ ነው። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። See the chapter |