ኤርምያስ 13:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዳግመኛም እግዚአብሔር እንዲህ ብሎ ተናገረኝ፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ለሁለተኛም ጊዜ የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የጌታ ቃል ለሁለተኛ ጊዜ ወደ እኔ መጣ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እግዚአብሔርም እንደገና እንዲህ አለኝ፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3-4 ሁለተኛም ጊዜ፦ የገዛሃትን በወገብህ ያለችውን መታጠቂያ ወስደህ ተነሥ፥ ወደ ኤፍራጥስም ሂድ፥ በዚያም በተሰነጠቀ ዓለት ውስጥ ሸሽጋት የሚል የእግዚአብሔር ቃል መጣልኝ። See the chapter |