ኤርምያስ 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ መጣ፤ እንዲህም አለኝ፤ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የጌታም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፦ See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፦ See the chapter |