ያዕቆብ 3:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉ በሰላም ይዘራል። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉ በሰላም ይዘራል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ሰላም ወዳድ ሰዎች ሰላምን ዘርተው የጽድቅን ፍሬ ይሰበስባሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል። See the chapter |