ያዕቆብ 2:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የተጠራችሁበትን መልካሙን ስም የሚሰድቡ እነርሱ አይደሉምን? See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 በእናንተ የተጠራውን ክቡር የሆነውን ስም የሚሳደቡ እነርሱ አይደሉምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እናንተ የተጠራችሁበትን መልካሙን ስም የሚሰድቡ እነርሱ አይደሉምን? See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እናንተ የምትጠሩበትን ያን ክቡር ስም የሚሰድቡስ እነርሱ አይደሉምን? See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የተጠራችሁበትን መልካሙን ስም የሚሰድቡ እነርሱ አይደሉምን? See the chapter |