ኢሳይያስ 57:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መቃብሩ በሰላም ይሆናል፤ ከመካከልም ይወሰዳል። See the chapterአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በቅንነት የሚሄዱ፣ ሰላም ይሆንላቸዋል፤ መኝታቸው ላይ ያርፋሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ወደ ሰላም ይገባል፤ በቅንነት የሄደ በአልጋው ላይ ያርፋል። See the chapterአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ቀጥተኛ ሕይወትን የሚኖሩ ሰዎች ሰላም ይኖራቸዋል፤ በሚሞቱበትም ጊዜ ዕረፍትን ያገኛሉ። See the chapterመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ወደ ሰላም ይገባል፥ በቅንነት የሄደ በአልጋው ላይ ያርፋል። See the chapter |